መረጃ ስፖርት :- የቼልሲው አሰልጣኝ ዦሴ ሞሪኒዮ ቡድናቸው ለሚቀጥለው የሻምፒዮን ሊግ ጨዋታዎች ብቁ ነው ውጤት ያመጣል ብዬ ቃል መግባት አልችልም ሲሉ ገለጹ::በፕሪሚየር ሊግ አስረአምስተኛ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ያለው ቼልሲ ከሶስት ጨወታዎች በስተቀር አላሸነፈን:;የሚቀጥሉትን ጨዋታዎች ለቼልሲ እድለቢስ ከሆኑ የ52 አመቱ ሞሪኒሆ …