“ለማን አቤት እላለሁ” ወ/ሮ ታደሉ ተማም SBS Amharic

…
በመተማ፣ ቋራና አርማጭሆ አካባቢዎች ጥቂት በገንዘብ የተገዙ ባንዳዎች ለአማራው ተጋድሎ ከፍተኛ እንቅፋት እየሆኑ ይገኛል፡፡
…የሚከተሉት 9 ባንዳዎች በሕወሓት ሰዎች በገንዘብ በመደለል ከአማራው ሕዝብ በተቃራኒ የተሰለፉ የመተማ ገንዳ ውኃ (ሸኽዲ) ከተማ የሚገኙ ናቸው፡፡ መላው የመተማና የአርማጭሆ ሕዝብ ጠላቱን ማወቅ ስላለበት ከነሙሉ
…የጀርመን ሬድዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ ከምሽቱ አንድ ሰአት ላይ ስለተከሰተው ነገር ሲናገር ትናንት ማታ የነበረውን እና ዛሬ ጧት ከግርግሩ በፊት የነበረው ሰላም ተቃውሞ የነበረ እንደነበርና ነገር ግን ግርግሩና ቶክሱ ከመጀመሩ በፊት ሁሉንም ጋዜጠኞች ከአካባቢው ለቀው እንዲወጡ መደረጉንና ጋዜጠኞቹ ከመሄዳቸው ወዳው የቶክስ
ጽዮን ግርማ/ VOA
በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኃይቅ ሊከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው እሬቻ በዓል ተስተጓጉሏል፤ በግጭትና በትርምሱ ወቅት ብዙ ሕይወት መጥፋቱና በአካልም ላይ ብዙ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡
ዋሽንግተን ዲሲ — በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኃይቅ ሊከበር በዝግጅት
…
…
ያሳዝናል፤ ያናድዳል፡፡ ለነጻነት በሚደረግ ትግል የንጹሐን ዜጎች ሞት የሚጠበቅ ቢሆንም ባዶ ቄጠማን በእጃቸው ይዘው ከአምላካቸው ለአገራቸው ሰላም ሲለምኑ በነበሩ ሰዎች ላይ ይህን ዓይነት መቅሰፍት ሲወርድ በምን ቃል መግለጽ ይቻላል?
በዚህች አገር ላይ በዓልን በፌሽታና በደስታ እንዲያከብሩ የተፈቀደላቸው ከተከዜ ማዶ ያሉ …
በላይነህ አባተ (abatebeai@yahoo.com)
በአዲስ ዓመት ልጃገረዶች በአደይ አበባ፣ በጠልስም፣ በመስቀል፣ በድሪ፣ በአንባርና በአልቦ ተውበው አበባየሁ ሆይን ይዘምሩ ነበር፡፡ እነዚህ ልጃገረዶች ዛሬ ክር አስረው፣ ፊታቸውን ልጠውና ራሳቸውን ተላጭተው ለታረዱት ወንድሞቻቸውና አባቶቻቸው ሚሾ ያወርዳሉ፡፡ ጎረምሶች በአዲስ ዓመት ችቧቸውን አብርተው “በቆላ በደጋ ያላችሁ …
ዳን_አድማሱ በ #EBC በቀጥታ በተላለፈው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጂት ላይ በመገኘት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል ምልክትን በማሳየት እና ወኔ ቀስቃሽ ዘፈኖቹን ብቻ በመዝፈን በራሱ በወያሌ ሚዲያ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ተቃውሞ አስተጋባ!!!
ብዛት ያላቸው አርቲስቶች ሰው እየተገደለ እኛ አንዘፍንም በማለት
…
ባህር ዳር እሁድንና ዘመን መለወጫን በለቅሶ እያከበረች ነው። (#ማንደፍሮ_አስረስ ለ35 ቀናት የህክምና እርዳታ ቢደረግለትም ሊተርፍ አልቻለም)
ባህር ዳር የአማራ ተጋድሎ በፍፁም ሰላም ተጀምሮ እስካሁንም ጭፍጨፋ የቀጠለባት ከተማ ናት።
ለቁጥር አዳጋች ወጣቶችና ህፃናት ተሰውተዋል።
ዛሬም በአጋዚ ቆስለው በሞትና
…
ሰይድ ሃሰን (መሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ)
መስከረም 1፣ 2009
በሲንሲናቲና አካባቢዋ ለሚኖሩ ኢትዮጳይዊያን የቀረብ አጭር የንግግር ንጥረ ሀሳብ
(ተቀርፎ የወጣ)
የንግግሬ ንጥረ ሀሳቦች በ4 ይከፈላሉ፡
…
።።።።የሰውየው ትዝብት በዘመነ 2008።።።።።
፩ኛ/ አሸባሪ ህግ እንጂ አሸባሪ ሰው የለም።
፪ኛ/ የስኳር በሽታ እንጂ የስኳር ምርት የለም።
፫ኛ/ ስጋት እንጂ ስጋ የለም።
፭ኛ/ ወጪ እነጂ ትርፍ የለም።
፮ኛ/ ማዕረግ እንጂ እውቀት የለም።
፯ኛ/ እስር ቤት ውስጥ ምሁር እንጂ ታራሚ …
“ትግሬ አይሁድ ፣ አማራ እና ኦሮሞ ናዚ-ሒትለር”
ስዩም መስፍን ያው እንደተለመደው ህወሓት እና ትግራይ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ገጽታ እንደሆኑ ነግሮናል። ስለዚህ ህወሓትን ተቃወምክ ማለት ትግሬን ተቃወምክ ማለት ነው፣ ህወሓት ይውደም ካልክ ትግሬ ላይ “ናዚ” ሆንክበት ማለት ነው።
ስዩም ስለናዚ ሊያስረዳ …
እንኳን ምህረት ለመባል ምህረት ለማድረግ ለሚከወን ጥናት ናሙና የማይበቁ ቀድሞውኑ ወንጀል ያልፈጸሙና ሊታሰሩ የማገይባቸውን ‹እስረኞች›ን በምህረት ስም በመፍታት ፕሮፖጋንዳ መስራት ፣ በ‹እሳት› ያለቁ ወገኖቻችንን ሃዘን በደስታ መለወጥ አይቻልም፡፡
እኛ ኢትዮጵያዊያን ‹ምህረት ተደረገ የምንለው› ሁሉም በነጻ አመለካከታቸው ፣ የህዝብ ወገኝተኛና ድምጽ …
እንኳን ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ ውድ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን!
እንኳን ለነጻነታችሁ በቃችሁ ውድ ኡስታዞቻችን፣ ዳዒዎቻችን፣ አራማጆቻችን፣ ጋዜጠኞቻችን!!!
ለዲናችሁ ፍቅር የከፈላችሁትን መስዋእትነት ሁሉ አላህ ይቀበላችሁ!
ቅዳሜ ጳጉሜ 5/2008
ቅዳሜ ነሐሴ 28, 2008፣
ማክሰኞ ጳግሜ 1, 2008
“የገደሉት ልጄ አስከሬን ላይ ቁጭ በይ ብለው ደበደቡኝ” ደጋፊ እና ጧሪ ወንድ ልጇ በግፍ የተገደለባት ኢትዮጵያዊ እናት! በእውነት ልባችን እጅግ ቆሰለ! እጅግ ተስፋ ሚያስቆርጥ ጭካኔን በዘመናችን አየን! እውን ISIS ወገኖቻችንን ሲያርድ የወያኔን …
…ዛሬ ከ 800 በላይ የአማራ ተወላጅ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም ተመድበው በሚማሩባቸው ትግራይ ውስጥ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች አንሄድም በማለት ጎንደር ላይ ተሰብስበው ነበር። የትግሬ ተማሪዎች በመላው የአማራ ክልል ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች መልቀቂያ እየወሰዱ በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ትዕዛዝ በትግራይ ውስጥ ባሉ
ከዚህ በታች ስማቸሁ ለተጠቀሱ የአማራ ከተሞች፣ የገጠር ቀበሌዎችና ገበሬ ማህበራት ነዋሪዎች በሙሉ፡-
…እንደሚታወቀው በጎንደር እና በጎጃም ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የአማራ ተጋድሎ የጎበዝ አለቆች ትግሉን አሁን በደረሰበት ራስን ነጻ የማውጣት ደረጃ አድርሰውት ይገኛሉ። ይሁንና አፋኙና ገዳዪ የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድን
ተማርኩ የሚለው ሰው ሁሉ በተወናበደበት ጊዜ ሯጩ ፈይሳ ሌሊሳ የተናገረው ነገር የሚያስደንቅ ነው፡፡ ብዙ ምሁራንን ዜሮ ያደረገ ንግግር ነው የተናገረው፡፡ “እኔ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነኝ” ነው ያለው፡፡ ሌሎቹ የማይሉትን ነው የተናገረው፡፡ ምሁራ ነን የሚሉት ሁለቱን ማገናኘት አይፈልጉም፡፡ ይሄ
…
በጎጃም የተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ ሕዝባዊ ተቃዉሞዎች እየታዩ ነው። ከደጀን ተነስቶ ወደ ባህር ዳር የሚወስደዉን መንገድ እናበምርጦ ለማሪያም አድርጎ ከደሴ የሚመጣው መንገድ በምታገናኘዋ በግንደ ወይን ከፍተኛ ተቃዉሞ ተነስቷል። ከደጀን በደብረ ማርቆስ አድርጎ ወደ ባህር ዳር በሚወስደዉም መስመር፣ በጅጋ፣ ፍኖት ሰላም…