ሰበር ዜና፤እስካሁን ባለዉ መረጃ በኢሬቻ በዓል ላይ የተገደሉ ወገኖቻችን ቁጥር ከ300 በላይ ሆኗል ቁጥሩ ከዚህም በላይ እንደሚያሻቅብ ተፈርቷል
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
- በኢሬቻ የተገደሉ ወገኖቻችን ቁጥር እስከ አሁን ባለው መረጃ ከ300 በላይ ሆኗል
- የቆሰሉት እጅግ በርካቶች ናቸው
- ከሞቱት መካከል በዓሉን ከኦሮሞ ወንድሞቻቸዉ ጋር ለማክበር የተገኙ የአማራ ልጆች እንዳሉ ታዉቋል
- በዚህ ሰአት ኔትወርክ የተዘጋ ሲሆን ተቃዉሞዉ ወደሌሎች አካባቢዎችና አዲስ አበባና ሻሸመኔም ይዛመታል ተብሎ
…