ከኢትዮጵያ በቀጥታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለሚደረግ በረራ ቪዛ ማግኘት ካለፉት አስር ዓመታት ጀምሮ ለኢትዮጵያዊያን ፈጽ ሞ የማይታሰብ ሆኗል፡፡በደቡብ አፍሪካ የተለያዩ ከተሞች ኢትዮጵያዊያን በከፍተኛ ደረጃ ቁጥራቸው እየተበራከተ በመምጣቱ አዲስ አበባ የሚገኘው የኔልሰን ማንዴላ አገር ኢምባሲ ቪዛ መስጠት ዳገት ሆኖበታል፡፡
ህጋዊው መንገድ
…
ከኢትዮጵያ በቀጥታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለሚደረግ በረራ ቪዛ ማግኘት ካለፉት አስር ዓመታት ጀምሮ ለኢትዮጵያዊያን ፈጽ ሞ የማይታሰብ ሆኗል፡፡በደቡብ አፍሪካ የተለያዩ ከተሞች ኢትዮጵያዊያን በከፍተኛ ደረጃ ቁጥራቸው እየተበራከተ በመምጣቱ አዲስ አበባ የሚገኘው የኔልሰን ማንዴላ አገር ኢምባሲ ቪዛ መስጠት ዳገት ሆኖበታል፡፡
ህጋዊው መንገድ
…
(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት በሚያስተዳድረው መንግስት ውስጥ እርስ በ እርስ በባለስልጣናቱ መካከል ያለው አለመግባባት እና አለመተማመን እያየለ መሄዱ ቤተመንግስትም መድረሱ ተሰማ:: በተለይም የመለስን ራዕይ ገደል ይግባ የሚለው የአቶ አርከበ ቡድን ሃይለማርያም ደሳለኝን ይዞ እያየለ መሄዱና በሌሎች የሕወሓት አባላት ላይ ያለው አለመግባባት …
ዳዊት ሰለሞን ከኬንያ እንደዘገበው:-
ከኢትዮጵያ በቀጥታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለሚደረግ በረራ ቪዛ ማግኘት ካለፉት አስር ዓመታት ጀምሮ ለኢትዮጵያዊያን ፈጽ ሞ የማይታሰብ ሆኗል፡፡በደቡብ አፍሪካ የተለያዩ ከተሞች ኢትዮጵያዊያን በከፍተኛ ደረጃ ቁጥራቸው እየተበራከተ በመምጣቱ አዲስ አበባ የሚገኘው የኔልሰን ማንዴላ አገር ኢምባሲ ቪዛ …
APR 11, 2015
JOHANNESBURG (AFP) – Two Ethiopian nationals suffered serious burns when their shop in a South African township was set alight by a mob, police said Saturday, as violence against foreign immigrants spread.
The men were in the …
ምኒሊክ ሳልሳዊ
April 8, 2015
ፒያሳ አካባቢ ያየነው ትንሽ ለየት ይላል፡፡ መርካቶን አሊያም ከዛም አለፍ ያሉትን የአዲስ አበባ ክፍሎች በቁጥጥር ስራቸው አውለው ወደ አራት ኪሎ እየገሰገሱ የሚመስሉ ፈርጣማ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ፒያሳ ላይ ገዥ መሬት ይዘዋል፡፡ መኪና …
(ዘ-ሐበሻ) ድምፃችን ይሰማ ባስተላለፈው ጥሪ መሠረት በደቡብ አፍሪካ የድንበር ከተማ ላይ የምትገኘው መሲና ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በ እስር ላይ የሚገኙት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ነፃ መሆናቸውን መሰከሩ::
በስፍራው የሚገኘው የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ በፎቶ ግራፍ አስደግፎ በላከው ዜና መሰረት …
በስልጣን ላይ ያለው ገዢው ስርዓት በከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች ላይ እምነት በማጣቱ ምክንያት እንዱን በማውረድ ሌላኛውን በመሾም ላይ ተጠምዶ እንደሚገኝ ምንጮቹን ጠቅሶ ደህሚት ዘገበ:: ዜናው እንደወረደ እንደሚከተለው ተስተናግዷል::
ከመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ በደረሰን መረጃ መሰረት ውስጣዊ አሰራሩ በስብሶ በሰራዊቱ አዛዦች እምነት …
በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ ወረዳዎች የጦር መሳሪያ ሽያጭ ከመቼውም ጊዜ በላይ ተጧጡፎ በመሸጥ ላይ መሆኑን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል።
በአለፋ ፣ ጣቁሳ፣ መተማ፣ አርማጭሆ፣ ቋራና በሌሎችም በርካታ ወረዳዎች አንድ ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ከ45 ሺ እስከ 60 ሺ ብር በመሸጥ ላይ ነው። የጦር
…
NAIROBI (Reuters) – Kenya said on Saturday it had given the United Nations three months to move a massive refugee camp mostly used by Somalis over the border into Somalia, after militants from that country killed 148 people in a
…
ተሰብስበን እንዳማረብን
በአውዳመቱ ፍቅር ያዝንብብን
ቤት ለሌሉት ለራቁት በአካል
በያሉበት መልካም አመት በዓል
አንቺ የኢትዮጵያ እናት ይለፍልሽ
ከአመት እስከ አመት ይሙላ ጓዳሽ
አንተ የኢትዮጵያ አባት እሺ ይበልህ
ከሰው እንዳታይ እንዳይጎድልህ
ጀግናዋ እህቴ የናቷ ልጅ
ከብረሽ ቆይልን ውለጅ ክበጅ
ወንድሜ አንበሳው …
የምርጫ መቃረቢያ ሰሞን ነውና ከስም ምዝገባ ባለፈ ፣ የነቃ ፖለቲካዊ ተሳትፎ ካላቸው ፣ በእድሜ ትንሹ ቢሆንም ወደ ህዝብ በመውረድ ጎላ ያለ ስም ካገኘው የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃለፊ ከሆነው ወጣት ዮናታንዮ ተስፋዬ ጋር ያደረግነው ውይይት ክፍል ሁለትና የመጨረሻው እነሆ ። …
መሰረት ከጎንደር አዘዞ ተነስታ ህይወትን ለማሸነፍ አዲስ አበባ ከተመች፣ሸገር ለ16 ዓመቷ ታዳጊ ያዘጋጀችላት መና ስላልነበርም ወላጅ እናቷን በሞት ተነጥቃ ሰማይ ምድሩ የተደፋባት መሰረት ቡና ቤት ተቀጠረች፡፡‹‹ክበረ ንጽህናዬን ሸጬ ለሶስት ዓመታት ያህል ባጠራቀምኩት ገንዘብ የተሻለ ህይወት ፍለጋ ዱባይ አመራሁ›› በዱባይ
…
የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ
በአንድ ወቅት በአይቲ (ICT) ኢንፎርሜሽን ቴክኖሌጅ ሳይንስ የትምህርት ክፍል ስልጠና ወደ ቻይና ከተላኩ ሁለት መቶ (200) ኢትዮጵያዊያን አንድ መቶ ዘጠና ስምንቱ (198) ትግሪወች ሁነው ተገኝተዋል።ጆሮ ለሰሚው ባዳ ነው አንድ ከአማራ አንድ ከኦሮሞ ሁለቶችን
…
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ በሰሜን አሜሪካ የጠራውን ሕዝባዊ ስብሰባ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በቀጣዩ የግንቦቱ ምርጫ የሚወዳደረው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስን በገንዘብም ሆነ በሞራል ለማጠናከር የተጠራውን ስብሰባ ለመምራት የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ ኦቦ በቀለ ነጋ ከደቂቃዎች በፊት ሚኒያፖሊስ …
ባለፈው ሰሞን . . . “አትሂድ ብዬህ“ ነበር . . . የሚል ግጥም ጣጥፋ ለአድማጭ ታዳሚ በጃዝ አምባ ያቀረበችው ገጣሚ፣ ተዋናይት፣ የመድረክ አስተዋዋቂ፣ የመከላከያ ፖሊስ አ**(ሌላ ካለ ንገሩኝ) ሜሮን ጌትነት፣ ከዚህ ግጥም ስራዋ ባሻገር ብዙ ሲባል፣ ብዙ ሲወራ እኛም አብረን …
(Bloomberg) — Ethiopian prosecutors have failed to present evidence relating to charges that a group of bloggers and journalists support terrorism, a defense lawyer at the latest court hearing said.
Six members of the Zone 9 blogging group and three …
በእስራኤል ፓርላማ ሲገቡ የመጀመሪዋ ሴት ትውልደ ኢትዮጵዊት አይሁድ የሆኑት የሽአዲስ ታመኑ ሽታ ዘረኝነትን እንደሚዋጉ ተናገሩ፡፡
ሴትየዋ ባገባደድነው ወር በእስራኤል ተካሂዶ በነበረው የፓርላማ ምርጫ በጥቂት ድምጾች ተሸንፈው ከፓርላማ እንደራሴነት ውጪ ቢሆኑም እንኳን ዘረኝነትን በየትም ቦታ ሆነው ለመዋጋት ነው
…
በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ከጎንዬሽ ጉዳዬች ውጪ ለ25ተኛ ጊዜ (በአጠቃላይ ለ27ተኛ ጊዜ) የተሰየመው ችሎት ዛሬም የደረጃ ምስክሮችን ሲያሰማ ውሏል፡። ከሳምነትት በፌት የተሰየመው ችሎት አቃቤ ህግ 41 ምስክሮች አሉኝ ነገር ግን ላገኛቸው ስላልቻልኩ ተከሳሾቹ በማረሚያ ቤት ቆይተው ተጨማሪ
…
(EMF) ኢ.ኤም.ኤፍ ዘር ወይም ጎሳ ወይም ሃይማኖትን ያማከለ አስተሳሰብን አይከተልም። ሆኖም “ሰዎች ሃሳባቸውን በነጻ የመግለጽ መብታቸውን ያከብራል።” ከዚህ በታች ያቀረብነው… አንድን አካባቢ የሚወቅሰው የአብዱራህማን አህመዲን ጽሁፍ፤ ከእምነታችን ጋር ተቃራኒ ቢሆንም፤ የሰው ልጅ ሃሳቡን በነጻነት የመግለጽ መብት ስላለው በድረ ገጻችን ላይ …
Serkalem Fasil, ater the the so-called verdict.
‹‹የማምነው ነገር፣ የሀገሪቷ ችግር ሲፈታ፤ እስክንድርም አብሮ እንደሚፈታ ነው››
‹‹የስደት ህይወት ሁሉንም ነገር ከዜሮ ያስጀምርሃል››
‹‹የእስክንድር ፅናት እና ብርታት ከፈጣሪ የተሰጠው ፀጋ አድርጌ እመለከተዋለሁ››
‹‹በሀገራችን ጉዳይ ላይ ለመሳተፍ የግድ ፖለቲከኛ መሆን አይጠበቅብንም›› ሰርካለም …
Source: Oxford Poverty and Human Development Initiative (2014) Global Multidimensional Poverty Index Databank. OPHI, University of Oxford
This Databank presents the results of the Global Multidimensional Poverty Index (MPI) and explains key findings graphically. For an explanation of the MPI, …
በቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
በእድሜ ትንሹና ገና ከመምጣቱ የህዝብን ትኩረት ለማግኘት የበቃው ሠማያዊ ፓርቲ በተለይም ከአንድነትና መኢአድ ሁለት ሁለት ቦታ መሰንጠቅ በኋላ ጎልቶ የመታየት ቀለሙ ይበልጥ የደመቀ ይመስላል ። ፓርቲው ከየት ተነስቶ እስከምን ይጓዛል ? የሚለውን ጥያቄ ከወቅታዊ ሁነቶች ጋር በማዛመድ የፓርቲው …
በየመን ዋና ከተማ ሰነዓ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መጋቢት 24 ቀን 2007 ዓ.ም. በጦር መሣሪያ ድብደባ ጥቃት ተፈጸመበት፡፡ ጥቃቱ በኤምባሲው ሠራተኞች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አለማድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሆነው በቅርቡ የተሾሙት አቶ ተወልደ ሙሉጌታ
…