ክፍል ሁለት” ህዝቡ ነጻ አውጪዎችን መጠበቅ ሳይሆን ራሱን ነጻ መውጣት አለበት” አቶ ዮናታን ተስፋዬ (የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የምርጫ መቃረቢያ ሰሞን ነውና ከስም ምዝገባ ባለፈ ፣ የነቃ ፖለቲካዊ ተሳትፎ ካላቸው ፣ በእድሜ ትንሹ ቢሆንም ወደ ህዝብ በመውረድ ጎላ ያለ ስም ካገኘው የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃለፊ ከሆነው ወጣት ዮናታንዮ ተስፋዬ ጋር ያደረግነው ውይይት ክፍል ሁለትና የመጨረሻው እነሆ ። …