የሀገራችን ፖለቲካ ትልቁ በሽታ “የሸዋ ፖለቲካ” ነው (አብዱራህማን አህመዲን)
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
(EMF) ኢ.ኤም.ኤፍ ዘር ወይም ጎሳ ወይም ሃይማኖትን ያማከለ አስተሳሰብን አይከተልም። ሆኖም “ሰዎች ሃሳባቸውን በነጻ የመግለጽ መብታቸውን ያከብራል።” ከዚህ በታች ያቀረብነው… አንድን አካባቢ የሚወቅሰው የአብዱራህማን አህመዲን ጽሁፍ፤ ከእምነታችን ጋር ተቃራኒ ቢሆንም፤ የሰው ልጅ ሃሳቡን በነጻነት የመግለጽ መብት ስላለው በድረ ገጻችን ላይ …