ገረመው አራጋው ክፍሌ/ኖርዌይ
የፋሽሽት ጣልያንን ወረራ ጊዜና እርሱን ተከትሎ የነበረውን ሰቆቃ ያስተዋሉ ሰዎች፥ ሁሉ አልፎ ነጻነት ካገኙ በኋላ፥ አንዳንድ ጊዜ ነጻነታቸው ሲገፈፍ እና መብታቸው ሲታፈን “ በሕግ አምላክ ወድቆ በተነሣው ባንዲራ!” ይሉ ነበር። ዛሬ በአረብ አገር ላይ ወድቆ እያየነው ያለነው …
ገረመው አራጋው ክፍሌ/ኖርዌይ
የፋሽሽት ጣልያንን ወረራ ጊዜና እርሱን ተከትሎ የነበረውን ሰቆቃ ያስተዋሉ ሰዎች፥ ሁሉ አልፎ ነጻነት ካገኙ በኋላ፥ አንዳንድ ጊዜ ነጻነታቸው ሲገፈፍ እና መብታቸው ሲታፈን “ በሕግ አምላክ ወድቆ በተነሣው ባንዲራ!” ይሉ ነበር። ዛሬ በአረብ አገር ላይ ወድቆ እያየነው ያለነው …
ከገረመው አራጋው ክፍሌ – ከኖርዌ
ወያኔ ኢትዮጵያን ወሮ በቅኝ ግዛት ከተቆጣጠረ በኋላ በሃገራችን ከፍተኛውን የሥልጣን ወንበር ላይ ተደላድሎ በመቀመጥ ኢትዮጵያን ለ22 ዓመታት እየገዛ ባለበት ግዜ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛና አስከፊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ምስቅልቅሎች ምክንያት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ጎሳ ፆታ …
ከገረመው አራጋው ክፍሌ – ከኖርዌ
ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ላለፉት 40 ዓመታት አንግቦት የተነሳው አንድን ብሔር ለይቶ የማጥራት (Ethnic cleansing) ዘመቻ ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ይህ ቡድን በስልጣን እስካለ ድረስም ወደፊት ይቀጥላል፡፡ ዜጎች በገንዛ ሀገራቸው ከእንስሳት ያነሰ ክብር ተነፍገው ከቦታ ቦታ እንዳይዘዋወሩ፣ ንብረት እንዳያፈሩ፣ …
ከገረመው አራጋው ክፍሌ ከኖርዌ
አምባገነናዊ ወይንም ኢ-ዲሞክራሲያዊ ስርዓትን አስወግዶ በምትኩ ለሀገርና ለሕዝብ ደህንነት የሚቆም ስርዓትን ለመታደግ ሰላማዊም ሆነ የትጥቅ ትግል ወደ መፍትሔ የሚመሩ መንገዶች ናቸው፡፡
ከሰላማዊ ትግል እና ከትጥቅ ትግል ማማረጥ በስልጣን ላይ ባለው ስርዓትና ባህሪ የሚወሰን ቢሆንም በየትኛውም መመዘኛ …
ገረመው አራጋው ክፍሌ-ከኖርዌ
አምባገነኖች ወደ ስልጣን የሚመጡት የህዝብን ቋንቋ እየተናገሩ ነው፡፡ የአገርንና የህዝብን ችግር መነሻ አድርገው የህዝብ ተቆርቋሪ ለህዝብ መብትና ጥቅም የተቆጨ መስለው ይጮሐሉ፡፡ የህዝብን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ እንደሚታገሉ ህዝብ ከጐናቸው እንዲቆም ይለፍፋሉ፡፡ ሥልጣኑን ከያዙ በኋላ ህዝቡን ይረሱታል፡፡ ተገልብጠው ህዝብን …
ገረመው አራጋው ክፍሌ/ኖርዌይ
ኢትዮጵያዊነት በአደባባይ የወደቀው በአረብ አደባባይ አይደለም፤ በአረብ አደባባይስ ኢትዮጵያዊነትን ለመግደል፥ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ለዘመናት ተጎንጉኖ፥ ተቋጥሮ ተፈቶ አልተሳካም ነበር። የአልጄሪያው ደባ፥ የሊቢያው ስጦታ፥ የሳውዲው ስለት፥ የደማስቆው ፖለቲካ ምንም አላመጣም ነበር። ኢትዮጵያውያዊነት የወደቀው በራሷ በኢትዮጵያ አደባባዮች ላይ ነው። ኢትዮጵያዊነት …
ገረመው አራጋው ክፍሌ – ከኖርዌ
ወያኔ ኢትዮጵያን ወሮ በቅኝ ግዛት ከተቆጣጠረ በኋላ በሕዝብ ላይ ያደረሱትና አሁንም እያደረሱት ያለውን መከራ፤ የማስተዋል ሕሊና ላለው ሰው የተሰወረ ድርጊት አይደለም። እንደዚህ ያለው የሕዝብ መከራና ጦርነት፤ ፍትሕ ማጣትና አድለዎ፤ስደትና ሞት፤መደፈርና መዋረድ፤የማንነት ማጣት፤የራስ ፍለጋና ጎሰኝነትና የጽንፈኛ …
ገረመው አራጋው ክፍሌ/ኖርዌይ
”ማን ነው ግንቦት ሰባትን ማጥላላት የሚቻለው? ግንቦት ሰባት ከሻቢያ ጋር በመሥራቱ አይደለም እንዲህ የተጠመደው? እሰይ! እንኳን ከሻቢያ ጋር የሠራ! እልልልልልልል…..! አሁንም ከሻቢያ ጋር አይደለም ከሰይጣን ከራሱ ጋርም ቢሆን ተደራድሮ ይሥራ! እኔም ባገኘሁት አጋጣሚ ከሰይጣን ጋርም ቢሆን ለመሥራት …
ገረመው አራጋው
በአገራችን ኢትዮጵያ አምባገነኑ የመለስ ስርዓት በስልጣን ላይ በቆየባቸው ባልፉት 20 ዓመታት ውስጥ ኢሰብአዊ ኢዲሞክራሲያውዊ ኢፍታዊ ድርጊቶችን ሲፈፅምብን ቆይተናል:: ስርዓቱ ግን አንድም ጊዜ ከድርጊቱ ለመታቀብ አልሞከረም እኛም ከዚህ በደልና ጭቆና ለመላቀቅ እንዳንችል የተለያዩ አስፈሪ አዋጆችን መመሪያዎችን ድንጋጌዎችን እያወጠና እራሱ …
ገረመው አራጋው
የጎሳ ግጭትና እልቂት ዛሬ ዛሬ ጆሮአችን እንዲያም ሲል አይናችን እየለመደ መጣና እንደሌላው ጊዜ ብዙም የሚሰቀጥጥና የሚያስፈራ ወሬ አይደለም ዛሬ ካለንበት ጊዜ ላይ የደረስነው ባለፉት አያ አመታት በተለያይ የአገራችን ክፍሎች የብሄር ግጭትና የዜጎች ከመኖሪያ ቦታቸው መፈናቀል እየሰማንና እያየን ነው …
ከገረመው አራጋው
ሀገራችን ኢትዮጰያ በአሁኑ ሰአት እጅግ በከፋ ሥራ አጥነት፣እየጨመረ የሄደ የእኩልነት ፍትህ መታጣትና: ሥር የሰደደ ድህነት በከፍተኝ ሁኔታ አለመረጋጋት ፈጥሮባታል ለዚህም ዋነኝ ተጥያቂ መለስና ግብረአበሮቹ ናቸው:: ከአንደበታቸው የስድብ ቃላትን በማዝነብ ለዘለዓለም የበላይ ሆነው የሚኖሩ የመስላቸው እነዚህ አምባገነን; ፋሽስታዊው; በዘርና; …