Blog Archives

በአሜሪካ/በውጩ ዓለም ያሉት አባቶች ወዴየት እያመሩ ነው?!

(ተረፈ ወርቁ):- “… እንደው እነዚህ በአሜሪካ የሚገኙት አባቶች እንደምንም ብለው ተጠናክረው በአገራችን በኢትዮጵያ በእነርሱ በሚመራው በአሜሪካው “ሲኖዶስ” ሥር ያለ/የሚመራ አንድ እንኳን ቤተ ክርስቲያን መመሥረት ቢችሉ በየቦታው ተበታትኖ ያለውን የተሃድሶ እንቅስቃሴ አንድ ማድረግ መምራት ይቻል ነበር እኮ …።”

ይህ ቁጭት፣ ምሬት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ስቅለትን በስግደት ወይስ በሙግት?

·         የ2008 ዓ.ም በዓለ ስቅለት በእመቤታችን ቀን ውሏል። እናም ይሰገዳል? ወይስ አይሰገድም?
·         ይኸው ገጠመኝ በ1913 ዓ.ም ተከስቶ በነበረበት ወቅት አበው ጉዳዩን እንዴት ፈቱት?
(መምህር ጳውሎስ መልክአ ሥላሴ):- በተወሰኑ ዓመታት መካከል የስቅለት ዕለት በየጊዜው ዘንድሮ እንደሆነው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ባሻገር

ሕዝብና መንግሥት እንዲወያዩ ጥሪ ቀረበ፤ ጸሎትና ምሕላ ታወጀ፤ ስለ ሶሻል ሚዲያና ድርቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ!
 (ደጀ ሰላም፤ ማርች 9/2016፤ የካቲት 30/2008 ዓ.ም )፦ የብፁዕ አቡነ ናትናኤልን እረፍትና ቀብር ተከትሎ ከየሀገረ ሰብከታቸው የመጡ አበው የቅ/ሲኖዶስ አባላትን መሰባሰብ ተከትሎ የተጠራው አስቸኳይ ጉባኤ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢትዮጵያም፣ በአሜሪካም ያለው የተሐድሶ ቡድን ጡንቻውን እያፈረጠመ ነውን?

·        በስደት በሚገኙ አባቶች ጉባኤ አድርገው መግለጫ አውጥተዋል፤

·        “የቤተ ከርስቲያን ችግር” ያሉት በርግጥ ችግር ነውን?

·         ከመካከላቸው ያሉትና በእምነታቸው ነቅ የሌለባቸው አባቶች ለምን ዝምታን መረጡ?

·        “በስደት ባለው ሲኖዶስ ሥር ላሉ አብያተ ክርስቲያናት አገልጋዮችና ምእመናን”

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አባ ማቲያስ:- ከመሳሳም ይቅርታ ይቅደም!

·        ከካቶሊክ ጋር ያለን ልዩነት ጠባብ ነው(አባ ማቲያስ ሕዳር 2008)

·        ከቫቲካን ጋር የነበረንን የቀድሞ ፍቅር(?) እንመልሰዋለን(አባ ማቲያስ የካቲት 2008)

·         ማኅበረ ቅዱሳን ቤተ ክርስትያንን የገዛ ቅኝ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ፓትርያርክ ማትያስ:- ከፖፕ ፍራንሲስ ሊማሯቸው የሚችሏቸው ነገሮች

(ማርች 2/2016/ የካቲት 23/2008 ዓ.ም):- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ወደ ቫቲካን ጉዞ ማድረጋቸው እና ከሮማማው ፓፓ “ፖፕ ፍራንሲስ” ጋር ተገናኝተው መወያየታቸው በመገናኛ ብዙኃን ተዘግቧል፡፡ ሲጨባበጡ፣ ትከሻ ለትከሻ ተሳስመው ሰላምታ ሲለዋወጡ፣ ፓትርያርካችን ለፖፕ ፍራንሲስ ማስታወሻ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ብፁዕ አቡነ ናትናኤል:- በረክትዎ ትድረሰን … እረፍተ አበው ያድርግልዎ

(http://eotcmk.org):- ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ዐረፉ:: ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በምሥራቅ ትግራይ ክለተ አውላሎ አውራጃ አውዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አጥቢያ ከአባታቸው ከአቶ ገብረ ሕይወት ፀዓዱ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ወለተ ክርስቶስ ቢሻው በ1923 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ዲቁናን ከአቡነ ይስሐቅ፣ ቅስና፣ ቁምስና እና ምንኩስና

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የተሐድሶዎች ዓላማና ግብ ለምን ያደናግረናል? ከሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እንዴት መማር አቃተን?

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ “ተሐድሶ” (ሪፎርሜሽን) ለማካሔድና በእነርሱ እምነት “ተባላሽቷል” የሚሉትን በመቀየር ገሚስ ፕሮቴስታንት ገሚስ ኦርቶዶክስ መሰል እምነት የመፍጠር ዓላማ መኖሩ አገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው እውነታ ሆኖ “አለ ወይስ የለም?” በሚል ለምን ግር ይለናል? በሃይማኖታቸው ኦርቶዶክሳዊነት የማይጠረጠሩ ብዙ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከአባቶቻችን ለማግኘት የምንመኛቸው

"የሲኖዶስ ጉባኤ በፓትርያርኩና ጳጳሳቱ ፍጥጫ ተቋጨ"

·         ጳጳሳት የፓትርያርኩን የማኅበረ ቅዱሳን ደንብ ማሻሻያ ቅድመ ኹኔታ አልተቀበሉትም::

·         ‹‹ቅድመ ኹኔታው የማኅበሩን አገልግሎት የሚያቀጭጭና በሒደትም የሚያስቆም ነው›› /ታዛቢዎች/

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሚ ላዕሌነ፤ ምን ገዶን?


(መሪጌታ ዘድንግል ለደጀ-ሰላም እንደጻፉት/ PDF)
ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ “አሜሃ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ኪርይያ ላይሶን (krie lyson)

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሰሙነ ሕማማት – ከሰኞ እስከ ቅዳሜ


(ስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ማኅበረ ቅዱሳን በፓርቲ ፖለቲካ የማይጠረጠርባቸው ምክንያቶች (የግል ምልከታ)


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

“እንዳያዝን፣ የከተማዋን ጥፋት ያይ ዘንድ አልወድለትም"

(

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

“የሚቀብሯትን የምትቀብር ቤተክርስቲያን!”

  (By “Abel Sog Sos”)

እስኪ እውነቱን እንነጋገር!
አሁን ባለንበት ዘመን ሃገርን ስለመውደድ የምንማረው/የተማርነው ከየት ነው? ከቤተ እምነቶች ወይስ ከስነ ዜጋና ስነ ምግባር ወይም “ሲቪክስ” ኮርስ? የጸረ ሙስና ኮሚሽን ሳይቋቋም ማን ነበር የራስ ያልሆነን ስላለመውሰድ ያስተማረው? አሁንስ ቢሆን?

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

"ኢየሱስ ይሰቀል!"

 
·ዕለቱ አርብ ነው!
ኢየሱስ ይሰቀል!
ይሰቀል ኢየሱስ!
በርባን ግን ይፈታ!
2 ሺህ ዘመን
ይኸው ትጮሃለች
ዓለም አፍ አውጥታ።

በቀያፋ ምክር 
በካህናት አድማ
በጲላጦስ ስልጣን 
በግፈኞች ጡጫ
ዛሬም ይወገራል 
ጌታ ይሰቀላል።
እውነት ነው!
በድምጽ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

“ለነሱ (ለማ/ቅዱሳን) የተሰጠው ስም ለእኔም ይገባኛል”


ለነሱ (ለማ/ቅዱሳን) የተሰጠው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የይሁዳ ክህደት ለ30 ዲናር፣ የእነዚህ ደግሞ የማኅበረ ቅዱሳንን ሀብት ለመዝረፍ


(ደጀ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

“አይቴ ሀለዉ ቀደምት ጳጳሳት”?


(ደጀ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ብፁዕ አቡነ ቶማስ የሃይማኖት ገበሬ አርፈዋል? ተተኪው ቶማስ ከየት ይገኛል?


(ደጀ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ብፁዕ አቡነ ቶማስ ዐረፉ

abuna tomas 2(MKWebsite):- የምእራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ቶማስ ዐረፉ:: የቀድሞ ስማቸው አባ መዘምር ተገኝ የአሁኑ ብፁዕ አቡነ ቶማስ ጥር 14 ቀን 1932 ዓ.ም ጎጃም ደጋ ዳሞት ዝቋላ አርባዕቱ እንስሳ ተወለዱ፡፡ መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርትን በሚገባ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ቤተ ክህነቱን ከሙሰኞችና ከጎሰኞች የማጥራት ዘመቻው ይሳካ ይሆን?!


(ደጀ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የስብከተ ወንጌል ቀን በእለተ ሆሳዕና

       (READ IN PDF)
v በውኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ወንጌል
አትሰብክምን ?
 v በቅድስት ቤተክርስቲያን ያለው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ምን ይመስላል ?
 v በማስተማር : በሕትመት : በድረ ገጽ : በራዲዮና

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ደጀ ሰላማውያን ሁሉ፣ እነሆ ተመልሰናል

(ደጀ
ሰላም፤ ሚያዚያ 10/2005 ዓ.ም፤ ኤፕሪል 18/2013/ READ IN PDF
)እንደምን ሰነበታችሁ፣ እንደምን ከረማችሁ። ልክ በወራችን ብቅ አልን።
በዚህ አንድ ወር ውስጥ እጅግ በጣም ብዙ ክስተቶች እንደተስናገዱ እናውቃለን። ከዐቢይ ጾም ጅማሬ እስከ ቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ ተማሪዎች
ትምህርት

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic