…
ዓመት እንደ ዋዛ
Please follow the link below for a Prayer for Peace in our church in Jerusalem
እንዳለፉት ዓመታት ሁሉ የ2003 ዓ.ም. የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ጥምቀት በደመቀ ሁኔታ ለማክበር የሎስ አንጀለስ ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በከፍተኛ ዝግጅት ላይ ትገኛለች። ይህ በዓል ከኢትዮጵያ ውጭ ለየት ባለና እጅግ በደመቀ ሁኔታ ላለፉት አሥራ