Blog Archives

ፕሮፌሰር አቢር እና ፕሮፌሰር ሀጋይ ኤርሊክ

አፈንዲ ሙተቂ
የስራ ግዴታዬ ሆኖ ከህዳር ወር 2007 (November 2014) ጀምሮ በመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ዙሪያ የተጻፉ ሰነዶችን እየመረመርኩ ነው፡፡ በዚህም ድሮ የማላውቃቸውን አስደናቂና አስገራሚ ታሪኮች ለማወቅ ችያለሁ፡፡ ለረጅም ጊዜ እንቆቅልሽ ሆነው ሲያስቸግሩኝ ለነበሩት ጉዳዮችም ምላሽ አግኝቻለሁ፡፡ ለብዙ ዓመታት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በዒድ ዋዜማ ምሽት

ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
—-
ነገ የዒድ አል-ፈጥር በዓልን ልናከብር ነው፡፡ ድሮ ልጆች ሳለን በዚህ የዋዜማ ምሽት በየቤቱ ላይ እየዞርን የምንዘምረው ህብረ ዜማ ነበረን፡፡ ይህ ዝማሬ አሁንም ድረስ አለ፡፡ ይሁንና የአሁኖቹ ልጆች በኛ ጊዜ ያልነበሩ ግጥሞችንም ጨመርመር እንዳደረጉ ተነግሮኛል፡፡ ለምሳሌ ህጻናቱ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ጀበርቲ እና ወርጂ

ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
—–
“ጀበርቲ” በአንድ ዘመን የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በሙሉ በወል የሚጠሩበት ስም መሆኑ ይታወቃል፡፡ በሌላ በኩል ራሳቸውን “ጀበርቲ” እያሉ የሚጠሩ የሙስሊም ማህበረሰቦች እስከ አሁን ድረስ አሉ፡፡ እነዚህ ማህበረሰቦች በብዛት የሚገኙት በሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ (ጎንደር፤ ትግራይ፤ ጎጃም፤ ወለጋ ወዘተ) እንዲሁም

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የ“ዐጀም” አጻጻፍ ስርዓት በኢትዮጵያ

ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
—–
“ዐጀም” በጥንተ ማንነቱ ዐረባዊ ያልሆነ ህዝብና ሀገር ማለት ነው፡፡ ይሁንና “ዐጀም” የሚለው ቃል በዐረብኛ ስነ-ጽሑፍ ውስጥ በስፋት የሚያገለግለው ዐረብ ያልሆኑ ሙስሊሞችን ለማመልከት ነው፡፡ በዚህም መሰረት ኢራን፣ ቱርክ፣ ህንድ፤ ኢንዶኔዥያ፣ ማሌዥያ፣ ፓኪስታን፣ ባንግላዲሽ ወዘተ…. የሙስሊም ሀገራት ቢሆኑም

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ተሰውፍ ምንድነው?

ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
   “ተሰውፍ” (Sufism) ሁለት ፍቺዎች አሉት፡፡ አንደኛው “ሱፍ መልበስ” የሚል ነው፡፡ ሁለተኛው “ራስን ማጽዳት” ማለት ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ የምንዳስሰው “ተሰውፍ” በሁለተኛ ፍቺው ፈለግ የሚሄድ ነው፡፡ ይህም በተገቢ መንገድ ሲቀመጥ የልብ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ነቢዩ እና ዘመናዊነት

ፀሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
——
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ያስተማሩት ትምህርት ዘመናዊነትን ይከለክላል?…. በዘመን አፈራሽ የቴክሎኖጂ ትሩፋቶችና በተቀላጠፉ አሰራሮች መጠቀምን እርም ያደርጋል?… መልሱ “አያደርግም” ነው፡፡ የነቢዩንና የተከታዮቻቸውን የህይወት ታሪክ በወጉ ከፈተሽን ነገሩን በቀላሉ መረዳት እንችላለን፡፡ እስቲ አንዳንድ ምሳሌዎችን እንውሰድ፡፡
·        ነቢዩ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ጽንፈኝነት፣ ምዕራባዊያንና ሚዲያ

ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
—–
ከዚህ በፊት “እስልምና ጂሃድ እና ሰሞነኛው የኢራቅ ሚሊሻ” በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ጽሑፍ የእስልምና ሃይማኖት በጽንፈኝነት ላይ ያለውን አቋም በሰፊው ገልጫለሁ (ጽሑፉ የኔ ብሎግ ላይ ስላለ ከዚያ ማንበብ ይቻላል)፡፡ በጽሑፉ ለማስረዳት እንደሞከርኩት በእስልምና የሚያምነው የዓለም ህዝብ ጽንፈኝነትና

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ቅዱስ ቁርኣን በአማርኛ ሲተረጎም


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሓጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብን ስናስታውሳቸው


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ኢድሪስ ገላውዴዎስ- አንጋፋው “ጀብሃ”

አለቃ ገብረሃና ማን ናቸው?


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሰለዋት ከልዩ ልዩ አካባቢዎች


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የቆምጬ አምባው- ቃለ-ምልልስ (ክፍል አንድ)


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ዶ/ር ተወልደን በጨረፍታ

ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
በኢህአዴግ ዘመን ሲያገለግሉ ከነበሩት የኢትዮጵያ መንግሥት ባለስልጣናት መካከል በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ከበሬታና ተወዳጅነት ያላቸው በፎቶው ላይ የምትመለከቷቸው ዶ/ር ተወልደ-ብርሃን ገብረእግዚአብሄር ናቸው፡፡ ዶ/ር ተወልደብርሃን በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ላደረጉት ምርምርና

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አል-ኸዋሪዝሚን በጨረፍታ


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

እስላማዊ ኪነ-ህንጻ እና “ሲናን”ን በጨረፍታ


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሁለት ትራጄዲ ተረቶች


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ቆምጬ አምባው

በህይወት እያሉ ተረት ለመሆን የበቁትና በጎጃም ክፍለ ሀገር የደብረ ወርቅ ወረዳ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ “ቆምጫ አምባው” በዚህ ፎቶግራፍ የምትመለከቷቸው ሰውዬ ናቸው፡፡ አቶ ቆምጬ በአሁኑ ወቅት በትውልድ ከተማቸው በጥብቅና ሙያ ላይ ተሰማርተዋል፡፡ (ፎቶ፡ ዘ-ኢትዮጵያ ጋዜጣ)…

Image

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ጂሚ እና ዲስኮ ዳንሰር


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሁለቱ የጎንደር ነገሥታት


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አምር ኢብን ኣስ እና “ፉስጣጥ” (ክፍል ሁለት)


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አምር ኢብን ኣስ እና “ፉስጣጥ” (ክፍል አንድ)


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የህንድ ፊልም ትዝታ


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ኢራን፣ “ሩሚ” እና “መስነቪ”


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የማይረሱ የፕሬስ ውጤቶች-2


Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic