የ“ዐጀም” አጻጻፍ ስርዓት በኢትዮጵያ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
—–
“ዐጀም” በጥንተ ማንነቱ ዐረባዊ ያልሆነ ህዝብና ሀገር ማለት ነው፡፡ ይሁንና “ዐጀም” የሚለው ቃል በዐረብኛ ስነ-ጽሑፍ ውስጥ በስፋት የሚያገለግለው ዐረብ ያልሆኑ ሙስሊሞችን ለማመልከት ነው፡፡ በዚህም መሰረት ኢራን፣ ቱርክ፣ ህንድ፤ ኢንዶኔዥያ፣ ማሌዥያ፣ ፓኪስታን፣ ባንግላዲሽ ወዘተ…. የሙስሊም ሀገራት ቢሆኑም
…