ጀበርቲ እና ወርጂ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
—–
“ጀበርቲ” በአንድ ዘመን የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በሙሉ በወል የሚጠሩበት ስም መሆኑ ይታወቃል፡፡ በሌላ በኩል ራሳቸውን “ጀበርቲ” እያሉ የሚጠሩ የሙስሊም ማህበረሰቦች እስከ አሁን ድረስ አሉ፡፡ እነዚህ ማህበረሰቦች በብዛት የሚገኙት በሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ (ጎንደር፤ ትግራይ፤ ጎጃም፤ ወለጋ ወዘተ) እንዲሁም
…