Loading...

በአማራ ላይ የሚፈጸመውን ግድያ ምን አይነት መግለጫ መስጠት እንዳለብንም ሊነግሩን የሚፈልጉ አሉ - ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

በአማራ ላይ የሚፈጸመውን ግድያ የፌደራል መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡

- "...ምን አይነት መግለጫ መስጠት እንዳለብንም ሊነግሩን የሚፈልጉ አሉ።"
- "ጉዳዮቻችን ይታወቃሉ፤ የፌዴራል መንግሥት እርምጃ መውሰድ አለበት።"
- "እንደ አማራ ክልል መንግሥት አስቸኳይ ምክክርም ንግግርም እንዲደረግ እንፈልጋለን።"
ርዕሰ መስተደድር አገኘሁ ተሻገር
Category
Ethiopian News

Post your comment