Loading...

4 እህቶቹንና 1 የእህቱን ልጅ በአንድ ቀን በመኪና አደጋ ያጣው የበጎው ሰው ካሊድ ናስር

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

4 እህቶቹንና 1 እህቱን ልጅ በአንድ ቀን በመኪና አደጋ ያጣው የበጎው ሰው ካሊድ ናስር #ፋና_ቀለማት

ካሊድ እህቶች ለታናሽ እህቱ ኒካ ለማድረግ ወደ ወልቂጤ ከተማ በመጓዝ ላይ እያሉ ነበር በመኪና አደጋ አምስቱም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት።

ካሊድ ናስር ኮቪድ -19 ከመጣ ጀምሮ ከ100 በላይ የሚሆኑት ወገኖቹን ከጎዳና በማንሳት ቤቱ በማስገባት የበጎ ሥራ በመስራትየሚታወቅ ሲሆን፤ እህቶቹ ካሊድን በበጎ ሥራው አብረው ያግዙት እንደነበር ተናግሯል።

Category
Ethiopian News

Post your comment