#AddisAbaba #Condominium #AdanechAbeebee
በተደረገው ግልፅ ጥናትና ግኝት ከኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች 60 በመቶ የሚሆኑት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ያልሆኑ አዲስ አበባን የማያውቁና መታወቂያ በሕገወጥ መልኩ ወቶላቸው ኮንዶሚኒየሙ እጣ ሲደርሳቸው ሸጠው ወደ ክልላቸው የሚመለሱ ሰዎች መሆናቸው የተረጋገጠ ሲሆን ይህን ግኝት መረጃ ለመደበቅና ለማስተባበል የአዲስ አበባ ቤቶች ተቋም እንቅፋት ሲፈጥር ነበር ። የእጣ ሶፍትዌር ሳቦታጅ ተሰርቷል፤ የኮንዶሚኒየም ጉዳዮች በጣም ተበላሽቷል። ወይዘሮ አዳነች አቤቤ
- Category
- Ethiopian News