በምስራቅ ኢትዮጵያ ዘልቆ የገባውን የሶማሊያ ጦር የረታው የካራማራ ድል 43ኛ ዓመት
ከዛሬ 43 ዓመት በፊት የሶማሊያው የዚያድ ባሬ ጦር ኢትዮጵያን ሊወር በመጣ ጊዜ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ጦሩን መክተው ሃገሪቱን ከወራሪ የታደጉበት ነው።
የካራማራ ድል በ1969 ዓ.ም በምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍል 700 ኪሎ ሜትር እንዲሁም በደቡብ በኩል ደግሞ 300 ኪሎ ሜትር ዘልቆ የገባውን የሶማሊያ ጦር አሻፈረኝ ብሎ እንዲመለስ የተደረገበት ነው።
ዝርዝሩን ይመልቱ፦

- Category
- Ethiopian News