Loading...

በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ተማሪዎች አሁንም ስጋት እንዳለባቸው ተናግረዋል።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
ባለፉት ቀና የጸጥታ ችግር የነበረባቸው በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደሰላማዊ እየተመለሱና መደበኛ ትምህርት እየጀመሩ ነው፤ በኦሮሚያ በሚገኙ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ግን አሁንም ስጋት እንዳለባቸው ተማሪዎች ተናግረዋል።
Category
Ethiopian News

Post your comment