Loading...

ብርሀኑ ነጋ በመሸነፉ ተደስቻለው፡ አስፈላጊ ሰው አይደለም ፈሪ የወርቅ ሜዳሊያ ቢሸለም ኖሮ ብርሃኑ ነጋ አንደኛ ይሆን ነበር - ታዲዮስ ታንቱ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
ብርሃኑ ነጋ ከወጣነት እድሜው ጀምሮ እየተገለባበጠ የኖረ፣ ፅኑ አቋም የሌለው፣ ባስቀመጡበት የማይገኝ ግለሰብ ነው። እርሙን 1997 ቢታሰር አልቅሶ ይቅርታ እንጠይቅ ብሎ የወጣ ፈሪ ነው።
በዚህ ምርጫ ብርሀኑ ነጋ በመሸነፉ እኔ የተመረጥኩ ያህል ተሰምቶኛል። ፈሪ የወርቅ ሜዳሊያ ቢሸለም ኖሮ ብርሃኑ ነጋ አንደኛ ይሆን ነበር።
ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ - ለሀሌታ 24 ትዩብ የተናገሩት
Category
Ethiopian News

Post your comment