የፌዴሬሽን ምክር ቤት ያዘጋጀው የርዕሰ መሥተዳድሮችና አፈ ጉባኤዎች የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ
"መልካም ጉርብትና ለኢትዮጵያ ብልጽግና" የሚል መሪ ሀሳብ የያዘው መድረኩ ላይም የአማራ፣ የኦሮሚያ፣ የቤንሻንጉል፣ የአፋር፣ የጋምቤላ ርዕሰ መሥተዳድሮችና ምክትል ርዕሰ መስተዳድሮች እንዲሁም የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ እና የየክልሎቹ አፈጉባዔዎችም ተገኝተዋል።
ተጨማሪ ይመልከቱ፦

- Category
- Ethiopian News