Loading...

ሰሞኑን በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው አለመረጋጋት ተማሪዎች ስጋት ስላደረባቸው በቤተክርስቲያን ተጠልለው እንደሚገኙ ተናገሩ።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው አለምረጋጋት ምክንያት ስጋት ውስጥ በመሆናቸው መንግስት መፍትሔ እንዲሰጣቸው የአማራ ክልል ተማሪዎች ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በስልክ ገለጹ። ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል። ሰሞኑን በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው አለመረጋጋት ተማሪዎች ስጋት ስላደረባቸው በቤተክርስቲያን ተጠልለው እንደሚገኙ በመግለፅ መንግስት ሁኔታውን እንዲያረጋጋ ጠይቀዋል።
Category
Ethiopian News

Post your comment