Loading...

አንበሳ አውቶብስ የመገልበጥ አደጋ | Anbessa Bus Crash

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by hana
SUBSCRIBE: http://www.youtube.com/channel/UCjNPqHyTEqlipbjknBMnROw?sub_confirmation=1
አንበሳ አውቶብስ የመገልበጥ አደጋ | Anbessa Bus Crash
anbessa bus addis ababa

ከኢዮቤልዮ ቤተመንግሥት ዝቅ ብሎ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አጠገብ ያለው ድልድይ ሥር የገባው አውቶቡስ
• ትናንት - አርብ መስከረም 9 ቀን 2012 ዓ.ም ከሽሮ ሜዳ ወደ ካዛንችስ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ A 68377 የሆነ አንበሳ የከተማ አውቶቡስ ነበር፡፡
• ከሌላ ኮድ 3 የግል ጠቆር ያለ ተሽከርከርካሪ ጋር ከተጋጨ በኋላ ድልድይ ሥር ተወርውሮ ተገልጧል፡፡
• የ2 ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ 31 ተሳፋሪዎች ላይ ከባድ አደጋ ደርሶባቸዋል።
• ተጎጂዎቹ ዘውዲቱ መታሰቢያ እና ዳግማዊ ምኒልክ እንዲሁም አቤት ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው፡፡
• የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል በአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ባለሥልጣን የሕዝብ ግንኙነት ባለሞያ አቶ ስለሺ ተስፋዬ ተናግረዋል።
• በአጠቃላይ አደጋው ሲከሰት 94 ተሳፋሪዎች ነበሩ ፡፡
• 45ቱ ተሳፋሪዎች ላይ ከባድ እና መካከለኛ ጉዳት፤ 17ቱ ላይ እጅግ ጽኑ የመቁስል አደጋ ደርሷል።
Via Getu Temesgen
Category
Ethiopian News

Post your comment