ገንዘብ ሚኒስቴር ለመንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት ቅንጡ ቤቶች ግንባታ ያወጣሁት ወጪ ይመለስልኝ አለ - ሸገር ወሬዎች
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
አገልግሎታቸውን አጠናቅቀው በጡረታ ለሚወጡት የቀድሞ የመንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት የተገነቡት ቅንጡ መኖርያ ቤቶች ሊሸጡ ነው ተባለ፡፡
-
ዘመናዊ የመኖርያ ሕንፃዎቹ ለታለመለት ዓላማ ስላልዋሉ ገንዘብ ሚኒስቴር ቤቶቹ ተሽጠው ለግንባታ ያወጣሁት ወጪ ይመለስልኝ ማለቱ ተሰምቷል፡፡
-
በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርን ጨምሮ ለከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ተብለው የተገነቡት ቄንጠኛ መኖርያ ቤቶች 6 ናቸው፡፡
-
CMC አካባቢ ከተገነቡት 6 እጅግ ዘመናዊ ቤቶች መካከል ትልቁ 2,441 ካሬ ሜትር ላይ አርፏል፡፡ለአንዱ መኖርያ ቤት ብቻ በጨረታ የመሸጫ ዋጋ መነሻ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ተጠይቋል፡፡
- Category
- Ethiopian News