በየመን በደረሰው የእስር ቤት ቃጠሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው ማለፉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በዛሬው እለት በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ፥ በአደጋው ህይወታቸው ያለፈ ኢትዮጵያውያን ትክክለኛ ቁጥር እየተጣራ ነው ብለዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ሳምንታዊ መግለጫውን ሰጥቷል።

- Category
- Ethiopian News