በትላንትናው ዕለት በልደታ ክፍለ ከተማ ፍሬህይወት ቁጥር አንድ የአፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በተማሪዎች ላይ የተፈጠረው የጤና እክል ተከትሎ ተማሪዎቹ አሁን ላይ በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation
- Category
- Ethiopian News