Loading...

የወደቀውን የትምህርት ጥራት ለማንሳት ያለኝን አቅም ተጠቅሜ እሰራለሁ። - የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን በተመለከተ ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 መሰንበቻ ዝግጅት ጋር ቆይታ አድርገዋል። በዚህ ቃለመጠይቅ መሪው ሹመቱ ሲሰጣቸው ስለተሰማቸው ስሜት እና በኃላፊነት በሚቆዩበት ጊዜ ማሳካት ስለሚፈልጓቸው ጉዳዮች አብራርተዋል። ሙዚቃ እንደሚወዱ ተጠቅሶ ለቀረበላቸው ጥያቄም ማብራሪያ ሰጥተዋል።




Category
Ethiopian News

Post your comment