ቀይ መስመር፡-ሌትናል ጀነራል ባጫ ደበሌ " በእሳት የተፈተነ ወርቃማ ሠራዊት"
ሰራዊቱ ውስጥ መከፋፈል የለም፤ አሁን ያለው ሰራዊት እያለ መፈንቅለ መንግስት አይሞከርም። መፈንቅለ መንግስት ለችግር መፍትሔ አይደለም። የሰራዊቱ ወደ ስልጣን መምጣት አምባገነንነትን የሚያመጣ ነው።መፈንቅለ መንግስት የውሸታሞች ወሬ ነው - ሌትናል ጀነራል ባጫ ደበሌ
- Category
- Ethiopian News
ቀይ መስመር፡-ሌትናል ጀነራል ባጫ ደበሌ " በእሳት የተፈተነ ወርቃማ ሠራዊት"