Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ አምስት የፀጥታ ኃይል አባላት የተፈናቃዮችን ሀብት መዝረፋቸውና ሦስቱ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰምቷል፡፡ ዝርዝሩን ያድምጡት፡፡...
በመተከል ዞን የፀጥታ ኃይል አባላት የተፈናቃዮችን ሀብት ሲዘርፉ በቁጥጥ ሥር ዋሉ፡፡