VOA Amharic : ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የታገቱ ተማሪዎችን ጉዳይ የሚያጣራ ኮሚቴ በመቋቋሙ ጉዳዩ ተጣርቶ ምላሽ ይሰጣችኋል ቢባሉም ልጆቻቸውን ሳያገኙ ዘጠና ቀናት መቆጠሩን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ሦስት ቤተሰቦች ተናገሩ። ጉዳዩን ለመንግሥት ለማሳወቅ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጽ/ቤት ድረስ ቢሆኑም የልጆቻቸውን ድምፅ የሚያሰማቸውም ሆነ ዓይናቸው የሚያሳቸው እንዳላገኙ ገልፀዋል
- Category
- Ethiopian News