አምስት ልጆች አሉኝ። የልጅ ልጅ አሳድጋለሁ። የቤተሰብ አሰተዳዳሪ ነኝ። አሁን ባዶ እጄን ነው የሚኖረው። የመሥሪያ ገንዘብ ካገኘሁ ሠርቼ ከጉዳቱ ማገገም እችላለሁ። ሱቅ ነበረኝ ሱቆቼ በሙሉ ጁንታ ዘርፎኛል። 13 ሺ ጨት የሚነግድበት ብር ነበረኝ እሱም ወስዶብኛል። ቤቴንም አቃጥሎታል። የፌዴራልም ሆነ የክልሉ መንግስት በየቀኑ ወደካሳጊታ ይመጣሉ ይጎበኝናል እስከዛሬም ቤቴን የሚሰራበት መቋቋሚያ አላደረጉልኝም።
- Category
- Ethiopian News