Loading...

ሚኒስቴሩ ለ10 ሺ አረጋዊያን ከ3 ሚሊየን በላይ የሚገመት ቁሳቁስና አልባሳትን ለአዲስ አበባ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስረከበ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በከተማዋ ለሚገኙ 10 ሺ አረጋዊያን የሚሆን የአልባሳትና የቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ ባካሄደው ንቅናቄ ከተለያዩ መስሪያቤቶች ከ 3 ሚሊዮን በላይ የሚገመት ቁሳቁስ እና አልባሳትን ለአዲስ አበባ የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስረክቧል፡፡
Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/
Twitter : https://twitter.com/walta_info
YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ
Website :https://waltainfo.com

#WaltaTV
Category
Ethiopian News

Post your comment