እነዚህን የፖለቲካ ቁማርተኞች ፊት ለፊት መጋፈጥ ከፈራን ነገም እንደ ትላንቱ ዋጋ ያስከፍሉናል! አቶ ልደቱ አያሌው በ1997ቱ ምርጫ በፈፀመው ክህደት የአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ ምን እንደተከሰተ ይታወሳል። በተመሣሣይ ጃዋር መሃመድ በዚህ አመት ጥቅምት ወር ላይ ከወያኔ ጋር በመመሳጠር ተከበብኩ ብሎ በስራው የፖለቲካ አሻጥር የደረሰው አይረሳም። ሁለቱም ከወያኔ ጋር ተመሳጥረው ለሰሩት እኩይ ምግባር በቸልታ ስለታለፉ አሁን ደግሞ ጥምረት ፈጥረው መስከረም 30 እያሉ የዕልቂት ቀጠሮ ይዘዋል። የእነሱ የገንዘብና የስልጣን ጥማትን ለማርካት ስንት ሰው መሞት አለበት? ከምርጫው ጋር በተያያዘ "ህገመንግስታዊ እና ህጋዊ መሰረት የለውም" እያሉ የሚደሰኩሩት ነገር ቅንጣት ያህል እውነትነት የለውም። በዚህ ፕሮግራም እያንዳንዷን ጥያቄ ከህገመንግስቱ ጋር አያይዘን በዝርዝር እንመለከታለን። በዚህም እነ ጃዋር፣ ልደቱ እና ህወሓቶች ከምርጫው ጋር በተያያዘ የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች አንድ በአንድ ስንመለከት ዳግም በሀገርና ህዝብ ላይ ቁማር እየተጫወቱ እንደሆነ ይገባናል። ስለዚህ እነዚህን የፖለቲካ ቁማርተኞች ፊት ለፊት መጋፈጥ ከፈራን ነገም እንደ ትላንቱ ዋጋ ያስከፍሉናል! ለምንና እንዴት ለሚለው እስከ ፕሮግራሙ መጨረሻ ድረስ አብራችሁን ቆዩ! #EthioWikiLeaks #Jawar_Mohammed #Lidetu_Ayalewu #Abiy_Ahmed #Birtukan_Midekesa #YouTube #Ethiopia #Ethiopians #News
- Category
- Ethiopian News