የእኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት፣
አጎንብሶ ሄደ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት።
አይቼ እንዳላየሁ ሆድ ከሀገር ይሰፋል
ብዬ እያለፍኩት፣
ማነህ ብለው እነሆድ ከሀገር ይበልጣል ልቤን አስጨነቁት።
ያ ሰው ስም ያውጣ ያውቅበታል፣
የልጁ ማአገር ነው የአባት ቤት ይመታል።
ያ ሰው ስም ያውጣ ያውቅበታል፣
የልጁ ሰው መሆን የአባቱም ይበቃል።
ሰከላ አባይን ወለደች
እናቴም እኔን።
- Category
- Ethiopian News