Loading...

ግብፅ በየቀኑ 1,000,000 ኪዩቢክ ሜትር የአባይ ውሃን ለእስራኤል ለመላክ ተስማምታለች!

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የአባይን ውሃ ወደ እስራኤል ለመላክ ከግብፅ ጋር ስምምነት ላይ የደረሱት እ.አ.አ በ1979 ዓ.ም ነው። በወቅቱ የነበሩት የግብፁ ፕረዜዳንት እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ጉዳዩን አስመልክቶ የተፃፃፏቸውን ደብዳቤዎችን ጨምሮ በግብፅና አሜሪካ፣ ኩዌትና ሳውዲ አረቢያና ጆርዳን መካከል የተደረገውን ስምምነት፣ እንዲሁም እስራኤል እና ፍልስጤም ከግብፅ የሚላከውን ውሃ ለመከፋፈል የደረሱበትን ሚስጥራዊ ስምምነት፣ ለዚሁ ዓላማ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ የተገነባውን የውሃ ማስተላለፊያ ትቦ (El Salam Canal) ከአባይ ወንዝ ጀምሮ የእስራኤል ድንበር እስኪገባ ድረስ በሳተላይት መረጃ አያይዘን አቅርበንላችኋል። በመጨረሻም እስራኤላውያን ከ1903 ጀምሮ የአባይ ወንዝን ለመጥለፍ እየሰሩት ያለውን ስራ ለማስፈፀም ህወሓቶች እና አብኖች እየሰሩት ያለውን ስራ በዝርዝር እንመለከታለን።

Category
Ethiopian News

Post your comment