Loading...

“ሰሞኑን የተከናወነው የግድቡ ሙሌት ለቀጣይ ስራው መንደርደሪያ ነው” - አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
#WaltaTV : ኢትዮጵያውያን ትልቅ ተስፋ አንግበው ለግድቡ መሳካት በአቅማቸው ልክ ድጋፍ ሲያደርጉ እንደነበር ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ገለፀ፡፡ አትሌት ሀይሌ የግድቡ የመጀመሪያ ደረጃ የውሃ ሙሌት ያለምንም ችግር በመከናወኑ የተሰማውን ደስታ ገልፆ መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል፡፡
ሃይሌ ሰሞኑን የተከናወነው የግድቡ ሙሌት ለቀጣይ ስራው መንደርደሪያ መሆኑን ገልፆ፡፡ እስካሁን ከመጣንበት መንገድ ይልቅ ቀሪውን ለመጨረስ ፈተናዎች ሊበዙ እንደሚችሉም አክሏል፡፡

Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/
Twitter : https://twitter.com/walta_info
YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ
Website :https://waltainfo.com

#WaltaTV
Category
Ethiopian News

Post your comment