Loading...

በክልሎች ሰላም ለማስፈን ለምን አልተቻለም?

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በባለፈው ዓመት ሰላም ለማስፈን ለምን አልተቻለም?

Sheger FM 102.1 Radio

በቅርቡ እስካጠናቀቅነው ዓመት ድረስ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ፀጥታ ደፍርሶ ሰላም እርቆ ነበር፡:
ይህ ሁኔታ በተለይ በኦሮሚያ፣ በአማራና በቤንሻንጉል ክልሎች የሰው ህይወት እንዲጠፋ፣ ንብረት እንዲወድም፣ እንዲዘረፍ እንዲሁም ዜጎች ከቀያቸው እንዲሰደዱ ምክንያት ሆኗል፡፡
በክልሎች ሰላም ለማስፈን ለምን አልተቻለም? በጀመርነው ዓመትስ ለችግሩ መፍትሄ ለመስጠት ምን እየተሰራ ነው?
Category
Ethiopian News

Post your comment