Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
የጥላቻ ዘመን አልፎ የፍቅር ዘመን እንዲመጣ ምዕመኑ በንፁህ ልቦናው መጾም እና መጸለይ እንደሚገባ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ተናግረዋል።...
በባሕር ዳር ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው ጸሎተ ምህላ ትናንት ማምሻውን ተጠናቅቋል።