ፓርቲው ዛሬ የምርጫ ምልክት እና ማኒፌስቶውን ይፋ አድረጓል፤ የፓርቲው የምርጫ መወዳደሪያ ምልክትም እየበራ ያለ አምፖል ሆኗል።
ፓርቲው በኢትዮጵያ እየታየ ያለውን ዋልታ ረገጥነት የሚያረግብ አካሄድ ይከተላል የተባለ ሲሆን- ፓርቲው ርእይ የኢትዮጵያ ህዝቦችን የጋራ እና የተናጥል ብልፅግና ማረጋገጥ መሆኑም ተነስቷል።

- Category
- Ethiopian News