Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
የአክሲዮን ግዥ ጠያቂዎች ቁጥር በመጨመሩ ከአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) ጋር በመተባበር ሽያጩን እስከ ቀበሌ ተደራሽ ለማድረግ መታቀዱንም ነው አቶ መላኩ የገለጹት፡፡...
‘የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ30 በመቶ አክሲዮን ሊገዛ ደብዳቤ አስገብቷል’ ተብሎ የተሰራጨው መረጃ መሠረተ ቢስ መሆኑንም አረጋግጠዋል፡፡