Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
በዉይይቱ አዋጁ የንግግር ነጻነት እንዳይገድብ እንዲሁም በወንጀል ህጉ የተቀመጡትን ድንጋጌወች ተመሳሳይ ይዘት ያለዉ በመሆኑ ህጉን የማዉጣት አስፈላጊነት ላይ ጥያቄ ተነስቷል፡፡...
የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ ረቂቅ አዋጅ ላይ ባለድርሻ ተቋማት በተገኙበት ውይይት ተካሄደ፡፡