Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
በሞጣ ከተማ በመስጊዶች፣ በቤተክርስቲያንና በንግድ ተቋማት ላይ በደረሰው ውድመትና ቃጠሎ በተያያዘ የሞጣ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ተወካይ ኃላፊ፣ የወንጀል መከላከል ኃላፊ፣ የሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊና የሚሊሻ ስምሪት ኃላፊ በቁጥጥር ስር ዋሉ።...
በሞጣ ከተማ በመስጊዶች፣ በቤተክርስቲያንና በንግድ ተቋማት ላይ በደረሰው ውድመትና ቃጠሎ ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ የመንግስት አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ።