Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ የሚደረጉ የቴክኒክ ድርድሮችን የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ሳያስፈልገዉ ቴክኒካዊ በሆነ መንገድ መፍትሄ እንዳለዉ ለህዝባችን እና ለመንግስታችን በማሳየት ሃላፊነታችን ልንወጣ ይገባናል ሲሉ የኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን የዉኃ...
የ3ቱን ሃገራት የዉሃ ጉዳይ ሚ/ሮችን ያሳተፈ እና በግድቡ የዉሃ ሙሊት እና አለቃቅ ቴክኒካዊ ጉዳይ የሚመክር ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነዉ።