Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
ሀገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ በሚካሄድበት ዓመት አጋማሽ ወር ላይ እንገኛለን፡፡
በቀደሙት ዓመታት በዚህ ወቅት መራጩ ሕዝብ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ክርክር የሚሰማበት ጊዜ እንደነበር በማስታወስ የዘንድሮው ምርጫ ምነውሳ ተቀዛቀዘ? የሚሉ ድምፆች እየተሰሙ ነው፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ምን ይሉ ይሆን?
- Category
- Ethiopian News