Loading...

በአዲስ አበባ ኑሮ እለት ከእለት እየከበደ - የሸቀጦች ዋጋ አለቅጥ እየናረ ነው፡፡

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#News #ShegerWerewoch

ፓስታ፣ ማካሮኒ፣ ሩዝ፣ የስንዴ ዱቄት፣ ዘይት እና መሰል ሕዝቡ አብዝቶ የሚጠቀምባቸው የእለት ተዕለት የምግብ ሸቀጦች ዋጋ በሚያስደነግጥ መልኩ እየናረ ነው፡፡
የህዝቡ ገቢ ግን በተመጣጠነ መልኩ እያደገ አይደለም፡፡
በተለይ በአዲስ አበባ ኑሮ እለት ከእለት እየከበደ መሆኑ ይሰማል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን የምግብ ሸቀጥ የችርቻሮ አቅራቢዎችን እና ሸማቾችን ነገሩ እንዴት ነው? የንግድ ጉዳይ የሚመለከተውን መንግስታዊ አካልም መላው ምንድነው? ስትል ጠይቃ ይህን አሰናድታለች፡፡
Category
Ethiopian News

Post your comment