Loading...

“አለ ገና ኢትዮጵያ እንደገና በብልጽግናው ጎዳና” የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
‹‹አኩሪ ታሪክ ሰርተናል››
‹‹ሀገራችን ኢትዮጵያ የሪሞቲንግ ሴንሲንግ ማይክሮ ሳተላይት አስወንጭፋለች፤ በዚህም መላው ኢትዮጵያውያንን እንኳን ደስ አላችሁ እላለው!›› ያሉት የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይናው የሳተላይት ማስወንጨፊያ ማዕከል የተወነጨፈውን ኢቲ አር ኤስ ኤስ አንድ የተሰኘው ሳተላይት ለኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ ታሪካዊ መሠረት የሚጥል መሆኑን ተናግረዋል፡፡
Category
Ethiopian News

Post your comment