የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ-ጳጳስ እና የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሱራፌል “በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንደምን ይመጣል?” በሚል ርዕስ ላይ ከአሜሪካ ድምፅ ባልደረባ ትዝታ በላቸው ጋር ተወያይተዋል።
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/5147709.html
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/5147709.html
- Category
- Ethiopian News