Loading...
Featured

''ምንም ዓይነት ምልክት ሳይኖረኝ ነው በኮረናቫይረስ በሽታ መያዜ የታወቀው'' - በማገገም ላይ ያለች ኢትዮጵያዊት

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#ETHIOPIA #COVID19 #VOAAMHARIC
'ምንም ዓይነት ምልክት ሳይኖረኝ ነው በኮረናቫይረስ በሽታ መያዜ የታወቀው'' - በማገገም ላይ ያለች ኢትዮጵያዊት
ምንም ዓይነት የሕመም ስሜትም ሆነ ምልክት ሳይኖርባቸው በኮረናቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን ወ/ሮ ሳራ ሚካኤል የተባሉ በጣሊያን ሚላን ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊት ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።
በአንድ ሆስፒታል ውስጥ ረዳት ነርስ ሆነው እንደሚያገለግሉ ገልፀው ምርመራ የተደረገላቸው ታማሚዎችና ባልደረቦቻቸው በኮቪድ መያዛቸው በመታወቁ ምክኒያት እንደሆነ ገለፀዋል።
በአሁኑ ሰዓትም በመኖሪያ ቤታቸው ተለይተው መቀመጣቸውን ነግረውናል።
ጽዮን ግርማ ሚላን የሚገኙት ወ/ሮ ሳራን እና ባለቤታቸውን ባለቤታቸውን አቶ አሸብርን በስልክ አነጋግራ ያሰናዳችውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Category
Ethiopian News

Post your comment