በሁለት ዘርፍ ተሸላሚ የሆነችው የማዕረግ ተመራቂዋ የደብረ ማርቁስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ
የፋርማሲ ትምህርት ክፍል ተመራቂ ተመሪዋ ሀናን ፈድሉ ናት በሁለት ዘርፍ ተሸላሚ የሆነች ሲሆን፥ በዚህም በኮሌጅ በወንዶችም በሴቶችም እንዲሁም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢም በአጠቃላይ ውጤት አንደኛ በመሆን ነው የተመረቀችው።
አጠቃላይ የመመሪቃ ውጤቷም 3 ነጥብ 98 መሆኑንም ትናገራለች።
ሀናን ፈድሉ ስለ ዩኒቨርሲቲ ቆይታዋ እና ተሞክሮዋን በዚህ መልኩ አጋርታናለች፦

- Category
- Ethiopian News