Loading...

ሀይማኖት(ዲን) በገንዘብ፣ በብሔር በስልጣን አይሸጥም። - ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለ1441 ኛው የኢደል ፈጥር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በአሉ አለም በገጠማት ወረርሽኝ ምክንያት በቤት ውስጥ የሚከበር ነው ብለዋል። ሙስሊሙ ማህበረሰብም ወደ አንድነት እንዲመለስ ጠይቀዋል።

Category
Ethiopian News

Post your comment