Loading...

ከ2 ቀን በፊት የታገዱት የሕወሓት 34 የንግድ ድርጅቶች አዲስ አስተዳደር ተሹሞላቸው ስራ ይጀምራሉ ተባለ።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ትግራይ፡ ነጻ በወጡ አካባቢዎች ጊዜያዊ የአስተዳደር መዋቅር ይዘረጋል/የባንክ ሒሳባቸው የታገደባቸው ድርጅቶች አስተዳደር ተሹሞላቸው ስራቸውን ይቀጥላሉ

Sheger FM 102.1 Radio  ከ2 ቀን በፊት ከሕወሓት ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል የባንክ ሂሳባቸው፣ የሚንቀሳቀስና የማይንቀሳቀስ ንብረታቸው ጭምር እንዲታገዱ የተደረጉት 34 ግዙፍ ድርጅቶች አዲስ አስተዳደር ተሹሞላቸው ስራቸውን እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ ለሸገር ነግሯል፡፡

Category
Ethiopian News

Post your comment