Loading...

ሕወሓትን ከፈፀመው ድርጊት አንፃር ሽብርተኛ ብሎ መፈረጅ አይቻልም ወይ? መንግሥት ይህን ለማድረግ ለምን ቦዘነ?

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #TPLF #ህወሓት #ShegerFM

እውን የህወሓት ቡድን ሽብርተኛ ተብሎ ቢፈረጅ ወረትና ጉዳቱ ምን ሊሆን ይችላል? Sheger Werewoch

የሕወሓት ቡድን ሽብርተኛ ተብሎ ለምን አይፈረጅም የሚለው ጥያቄ በስፋት የሚነሳና በራሱ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ተደጋግሞ የቀረበ ጉዳይ ነበር፡፡
ሕወሓትን ከፈፀመው ድርጊት አንፃር ሽብርተኛ ብሎ መፈረጅ አይቻልም ወይ? መንግሥት ይህን ለማድረግ ለምን ቦዘነ? እውን የህወሓት ቡድን ሽብርተኛ ተብሎ ቢፈረጅ ወረትና ጉዳቱ ምን ሊሆን ይችላል?
Category
Ethiopian News

Post your comment